የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 መቅካእኤ

በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ሳትመለከት በወንድምህ ዐይን ያለውን ጉድፍ ለምን ታያለህ? ወይም እነሆ በዓይንህ ምሰሶ እያለ ወንድምህን ‘ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣልህ ፍቀድልኝ’ እንዴት ትለዋለህ?

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 的视频

与የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4相关的免费读经计划和灵修短文