የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39 መቅካእኤ

እርሱም እንዲህ አለው “‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ።’ ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርሷም ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።

የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39 的视频

与የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39相关的免费读经计划和灵修短文