የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23

የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23 መቅካእኤ

እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በፍጹም አንድ እንዲሆኑ፥ እንዲሁም አንተ እንደ ላክኸኝና በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።

የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23 的视频

与የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23相关的免费读经计划和灵修短文