ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7

ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7 መቅካእኤ

እርሱም አላቸው፦ “እኔ ያለምሁትን ሕልም ስሙ፥ እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበር፥ እነሆም፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፥ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።”

与ኦሪት ዘፍጥረት 37:6-7相关的免费读经计划和灵修短文