የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 አማ05

ወደ ኢየሱስ በሄዱ ጊዜ ግን፥ እርሱ ቀደም ብሎ እንደ ሞተ አይተው፥ ጭኑን አልሰበሩም። ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ፥ ጐኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውኑ ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ።

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 的视频

与የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34相关的免费读经计划和灵修短文