የሐዋርያት ሥራ 1:4-5

የሐዋርያት ሥራ 1:4-5 አማ05

አብሮአቸውም በነበረ ጊዜ እንዲህ ሲል አዘዛቸው፦ “እኔ የነገርኳችሁን ከአብ የተሰጠ ተስፋ ጠብቁ እንጂ ከኢየሩሳሌም አትውጡ፤ ዮሐንስ በውሃ አጠመቀ፤ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ።”

የሐዋርያት ሥራ 1:4-5 的视频

与የሐዋርያት ሥራ 1:4-5相关的免费读经计划和灵修短文