1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁሉ ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱም ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ይሁን። አሜን።
对照
探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጠግነት፥ ጥበብና ዕውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ለመንገዱም ፍለጋ የለውም፤ ፍርዱንም የሚያውቀው የለም።
探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የእግዚአብሔርን ዐሳቡን ማን ያውቃል? ወይስ ማን ተማከረው?
探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንዲሁም ዛሬ በዚህ ዘመን በጸጋ የተመረጡና በእግዚአብሔር ያመኑ ቅሬታዎች አሉ። በጸጋ ከጸደቁ ግን በሥራቸው አይደለማ፤ በሥራም የሚጸድቁ ከሆነ ጸጋ ጸጋ አይባልም።
探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ከቅርንጫፎችዋ አንዳንዶቹ ቢሰበሩ የዱር ወይራ የሆንህ አንተን በእነርሱ ፋንታ ተከሉ፤ የእነርሱንም ሥርነት አገኘህ፤ እንደ እነርሱም ዘይት ሆንኽ። በቅርንጫፎች ላይ አትኵራ፤ ብትኰራ ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ አንተ ሥሩን የምትሸከመው አይደለም።
探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
主页
圣经
计划
视频