1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:13-14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ግን ፍጻሜዬን ገና ያገኘሁ አይመስለኝም። የኋላዬን እረሳለሁና፥ ወደ ፊቴም ፈጥኜ እገሠግሣለሁና፤ በኢየሱስ ክርስቶስም ከፍ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን የጥሪ ዋጋ ለማግኘት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።
对照
探索 ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:13-14
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:10-11
በእርሱም ኢየሱስ ክርስቶስን አውቀዋለሁ፤ የመነሣቱንም ኀይል በሕማሙ እሳተፈዋለሁ፤ በሞቱም እመስለዋለሁ። ይኸውም ሙታን በሚነሡ ጊዜ ምናልባት በዚህ አገኘው እንደ ሆነ ብዬ ነው።
探索 ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:10-11
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:8
ክርስቶስን አገለግለው ዘንድ፥ ሁሉን የተውሁለት፥ እንደ ጕድፍም ያደረግሁለት የጌታዬን የኢየሱስ ክርስቶስን ኀይልና ገናናነት ስለማውቅ ሁሉን እንደ ኢምንት ቈጠርሁት።
探索 ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:7
ነገር ግን ስለ ክርስቶስ ያን ጥቅሜን ላጣው ወደድሁ።
探索 ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 3:7
主页
圣经
计划
视频