YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10 的热门经文

1

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:45

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:45

2

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም ተመለከታቸውና “ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና፤” አለ።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:27

3

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:52

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም “ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:52

4

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:9

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:9

5

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:21

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና “አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፤ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፤ ተከተለኝ፤” አለው።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:21

6

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:51

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኢየሱስም መልሶ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” አለው። ዕውሩም “መምህር ሆይ! አይ ዘንድ፤” አለው።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:51

7

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:43

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:43

8

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም፤” አላቸው።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:15

9

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:31

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ግን ብዙ ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።”

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:31

10

የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:6-8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።

对照

探索 የማ​ር​ቆስ ወን​ጌል 10:6-8

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频