YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በመ​ል​ካም ምድር የወ​ደ​ቀው ግን ቃሉን በበ​ጎና በን​ጹሕ ልብ የሚ​ሰ​ሙና የሚ​ጠ​ብ​ቁት፥ ታግ​ሠ​ውና ጨክ​ነ​ውም የሚ​ያ​ፈሩ ናቸው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:15

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእ​ሾ​ህም መካ​ከል የወ​ደ​ቀው ቃሉን ሰም​ተው የባ​ለ​ጠ​ግ​ነት ዐሳብ፥ የኑ​ሮም መቈ​ር​ቈር የተ​ድ​ላና የደ​ስታ መጣ​ፈ​ጥም የሚ​አ​ስ​ጨ​ን​ቃ​ቸ​ውና ፍሬ የማ​ያ​ፈሩ ናቸው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:14

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በጭ​ን​ጫም ላይ የወ​ደ​ቀው ሰም​ተው ነገ​ሩን በደ​ስታ የሚ​ቀ​በ​ሉት ናቸው፤ ነገር ግን ለጊ​ዜው ያም​ናሉ እንጂ ሥር የላ​ቸ​ውም፤ መከ​ራም በአ​ገ​ኛ​ቸው ጊዜ ይክ​ዳሉ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:13

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:25

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እር​ሱም “እም​ነ​ታ​ችሁ ወዴት አለ?” አላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም ፈር​ተው ተደ​ነቁ፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም፥ “ውኃም ነፋ​ስም የሚ​ታ​ዘ​ዙ​ለት ይህ ማነው?” አሉ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:25

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በመ​ን​ገድ የወ​ደ​ቀው ቃሉን የሚ​ሰሙ ናቸው፤ አም​ነ​ውም እን​ዳ​ይ​ድኑ ሰይ​ጣን መጥቶ ቃሉን ከል​ባ​ቸው ይወ​ስ​ድ​ባ​ቸ​ዋል።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:12

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የማ​ይ​ገ​ለጥ የተ​ሰ​ወረ የለ​ምና፤ የማ​ይ​ታ​ይም ወደ ግል​ጥም የማ​ይ​መጣ የተ​ከ​ደነ የለም፤

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:17

7

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:47-48

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሴቲ​ቱም እን​ዳ​ል​ተ​ሰ​ወ​ረ​ላት ባየች ጊዜ እየ​ተ​ን​ቀ​ጠ​ቀ​ጠች ሄዳ ሰገ​ደ​ች​ለት፤ በሕ​ዝ​ቡም ሁሉ ፊት በምን ምክ​ን​ያት ወደ እርሱ እንደ ቀረ​በ​ችና የል​ብ​ሱን ጫፍ እንደ ዳሰ​ሰች ወዲ​ያ​ውም እንደ ዳነች ተና​ገ​ረች። እር​ሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እም​ነ​ትሽ አዳ​ነ​ችሽ፤ በሰ​ላም ሂጂ” አላት።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:47-48

8

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ቀር​በ​ውም፥ “መም​ህር ሆይ፥ መም​ህር ሆይ፥ ልን​ጠፋ ነው” ብለው ቀሰ​ቀ​ሱት፤ ተነ​ሥ​ቶም ነፋ​ሱ​ንና የው​ኃ​ዉን ማዕ​በል ገሠ​ጻ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም ዝም አሉ፤ ታላቅ ፀጥ​ታም ሆነ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 8:24

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频