YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:42

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እን​ዲ​ህም አለ፥ “አባት ሆይ፥ ብት​ፈ​ቅ​ድስ ይህን ጽዋ ከእኔ አሳ​ል​ፈው፤ ነገር ግን የአ​ንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይ​ሁን።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:42

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:32

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔ ግን ሃይ​ማ​ኖ​ታ​ችሁ እን​ዳ​ይ​ደ​ክም ስለ እና​ንተ ጸለ​ይሁ፤ አን​ተም ተመ​ል​ሰህ ወን​ድ​ሞ​ች​ህን አጽ​ና​ቸው።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:32

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ኅብ​ስ​ቱ​ንም አነሣ፤ አመ​ስ​ገነ፤ ፈት​ቶም ሰጣ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ስለ እና​ንተ ቤዛ ሆኖ የሚ​ሰጥ ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህ​ንም ለመ​ታ​ሰ​ቢ​ያዬ አድ​ር​ጉት፤”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:19

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:20

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እን​ዲ​ሁም ከእ​ራት በኋላ ጽዋ​ዉን አን​ሥቶ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ይህ ጽዋ ስለ እና​ንተ በሚ​ፈ​ስ​ሰው ደሜ የሚ​ሆን አዲስ ኪዳን ነው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:20

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:44

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ፈራ፤ መላ​ል​ሶም ጸለየ፤ ላቡም በም​ድር ላይ እን​ደ​ሚ​ወ​ርድ እንደ ደም ነጠ​ብ​ጣብ ሆነ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:44

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:26

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ለእ​ና​ንተ ግን እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን ከእ​ና​ንተ ታላቁ እንደ ታናሽ ይሁ​ና​ችሁ፤ አለ​ቃ​ውም እንደ አገ​ል​ጋይ ይሁን።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:26

7

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:34

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እርሱ ግን፥ “ጴጥ​ሮስ ሆይ፥ እል​ሃ​ለሁ፥ ዛሬ ዶሮ ሳይ​ጮኽ እን​ደ​ማ​ታ​ው​ቀኝ ሦስት ጊዜ ትክ​ደ​ኛ​ለህ” አለው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 22:34

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频