YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:20

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ተነ​ሥ​ቶም ወደ አባቱ ሄደ፤ አባ​ቱም ከሩቅ አየ​ውና ራራ​ለት፤ ሮጦም አን​ገ​ቱን አቅፎ ሳመው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:20

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ይህ ልጄ ሞቶ ነበር፤ አሁን ግን ሕያው ሆኖ​አ​ልና፥ ጠፍ​ቶም ነበር፤ ተገ​ኝ​ቶ​አ​ልና ደስ ይላ​ቸ​ውም ጀመር።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:24

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እላ​ች​ኋ​ለሁ፥ እን​ዲሁ ንስሓ ከማ​ያ​ስ​ፈ​ል​ጋ​ቸው ከዘ​ጠና ዘጠኙ ጻድ​ቃን ይልቅ ንስሓ ስለ​ሚ​ገባ ስለ አንድ ኀጢ​ኣ​ተኛ በሰ​ማ​ያት ፍጹም ደስታ ይሆ​ናል።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:7

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ተነ​ሥቼ ወደ አባቴ ልሂ​ድና እን​ዲህ ልበ​ለው፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰ​ማ​ይም፥ በፊ​ት​ህም በደ​ልሁ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:18

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:21

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ልጁም፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰ​ማ​ይም፥ በፊ​ት​ህም በደ​ልሁ፤ ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ ልጅህ ልባል አይ​ገ​ባ​ኝም፤ ነገር ግን ከአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ እንደ አንዱ አድ​ር​ገኝ’ አለው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:21

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ከእ​ና​ንተ መካ​ከል መቶ በጎች ያሉት ሰው ቢኖር፥ ከእ​ነ​ርሱ አን​ዲቱ ብት​ጠ​ፋው ዘጠና ዘጠ​ኙን በም​ድረ በዳ ትቶ እስ​ኪ​ያ​ገ​ኛት ድረስ ይፈ​ል​ጋት ዘንድ ወደ ጠፋ​ችው ይሄድ የለ​ምን?

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 15:4

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频