YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እና​ንተ ክፉ​ዎች ስት​ሆኑ ለል​ጆ​ቻ​ችሁ መል​ካም ስጦ​ታን መስ​ጠ​ትን የም​ታ​ውቁ ከሆነ፥ የሰ​ማይ አባ​ታ​ች​ሁማ ለሚ​ለ​ም​ኑት መል​ካ​ሙን ሀብተ መን​ፈስ ቅዱስ እን​ዴት አብ​ዝቶ ይሰ​ጣ​ቸው ይሆን?”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:13

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:9

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔም እላ​ች​ኋ​ለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰ​ጣ​ች​ኋ​ልም፤ ፈልጉ፥ ታገ​ኛ​ላ​ች​ሁም፤ ደጅ ምቱ፥ ይከ​ፈ​ት​ላ​ች​ኋ​ልም።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:9

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የሚ​ለ​ምን ሁሉ ይሰ​ጠ​ዋ​ልና፤ የሚ​ፈ​ል​ግም ያገ​ኛ​ልና፤ ደጅ ለሚ​መ​ታም ይከ​ፈ​ት​ለ​ታ​ልና።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:10

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:2

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እር​ሱም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “በም​ት​ጸ​ል​ዩ​በት ጊዜ እን​ዲህ በሉ፦ በሰ​ማ​ያት የም​ት​ኖር አባ​ታ​ችን ሆይ፥ ስምህ ይቀ​ደስ፤ መን​ግ​ሥ​ትህ ትምጣ፤ ፈቃ​ድህ በሰ​ማይ እንደ ሆነ እን​ዲ​ሁም በም​ድር ይሁን።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:2

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኛም የበ​ደ​ለ​ንን ሁሉ ይቅር እን​ድ​ንል በደ​ላ​ች​ንን ይቅር በለን፤ አቤቱ፥ ወደ ፈተና አታ​ግ​ባን፤ ከክፉ ሁሉ አድ​ነን እንጂ።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:4

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የዕ​ለት ምግ​ባ​ች​ንን በየ​ዕ​ለቱ ስጠን።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:3

7

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:34

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የሰ​ው​ነ​ትህ መብ​ራት ዐይ​ንህ ነው፤ ዐይ​ንህ ብሩህ ከሆነ ሰው​ነ​ትህ ሁሉ ብሩህ ነው፤ ዐይ​ንህ ታማሚ ቢሆን ግን፤ ሰው​ነ​ትህ ሁሉ ጨለማ ነው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:34

8

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:33

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“በስ​ውር ቦታ ወይም ከዕ​ን​ቅብ በታች ሊያ​ኖ​ራት መብ​ራ​ትን የሚ​ያ​በራ የለም፤ የሚ​መ​ላ​ለሱ ሁሉ ብር​ሃ​ንን ያዩ ዘንድ በመ​ቅ​ረ​ዝዋ ላይ ያኖ​ራ​ታል እንጂ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 11:33

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频