YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:15-17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ምሳም ከበሉ በኋላ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ፦ ስም​ዖን ጴጥ​ሮ​ስን፥ “የዮና ልጅ ስም​ዖን ሆይ፥ ከእ​ነ​ዚህ ይልቅ ትወ​ደ​ኛ​ለ​ህን?” አለው፤ እር​ሱም፥ “አዎን፥ ጌታዬ ሆይ፥ እኔ እን​ደ​ም​ወ​ድህ አንተ ታው​ቃ​ለህ” አለው፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “በጎ​ችን ጠብቅ” አለው። ዳግ​መ​ኛም፥ “የዮና ልጅ ስም​ዖን ሆይ፥ ትወ​ደ​ኛ​ለ​ህን?” አለው፤ እር​ሱም፥ “አዎን፥ ጌታዬ ሆይ፥ እኔ እን​ደ​ም​ወ​ድህ አንተ ታው​ቃ​ለህ” አለው፤ “ጠቦ​ቶ​ችን አሰ​ማራ” አለው። ሦስ​ተኛ ጊዜም፥ “የዮና ልጅ ስም​ዖን ሆይ፥ ትወ​ደ​ኛ​ለ​ህን?” አለው፤ ጴጥ​ሮ​ስም ሦስት ጊዜ ትወ​ደ​ኛ​ለ​ህን? ስላ​ለው ተከዘ፤ “ጌታዬ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታው​ቃ​ለህ፤ እኔም እን​ደ​ም​ወ​ድህ አንተ ታው​ቃ​ለህ” አለው፤ “እን​ኪ​ያስ ግል​ገ​ሎ​ችን ጠብቅ” አለው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:15-17

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“እው​ነት እው​ነት እል​ሃ​ለሁ፤ አንተ ጐል​ማሳ ሳለህ በገዛ እጅህ ወገ​ብ​ህን ታጥ​ቀህ ወደ ወደ​ድ​ኸው ትሄድ ነበር፤ በሸ​መ​ገ​ልህ ጊዜ ግን እጆ​ች​ህን ትዘ​ረ​ጋ​ለህ፤ ወገ​ብ​ህ​ንም ሌላ ያስ​ታ​ጥ​ቅ​ሃል፤ ወደ​ማ​ት​ወ​ደ​ውም ይወ​ስ​ድ​ሃል።”

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:18

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “መረ​ባ​ች​ሁን በታ​ን​ኳ​ዪቱ በስ​ተ​ቀኝ በኩል ጣሉ፤ ታገ​ኛ​ላ​ች​ሁም” አላ​ቸው፤ መረ​ባ​ቸ​ው​ንም በጣሉ ጊዜ ከተ​ያ​ዘው ዓሣ ብዛት የተ​ነሣ ስቦ ማው​ጣት ተሳ​ና​ቸው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:6

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ስም​ዖን ጴጥ​ሮስ፥ “እኔ ዓሣ ላጠ​ምድ እሄ​ዳ​ለሁ” አላ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም፥ “እኛም አብ​ረ​ንህ እን​መ​ጣ​ለን” አሉት፤ ሄደ​ውም ወደ ታንኳ ገቡ፤ ግን በዚ​ያች ሌሊት የያ​ዙት ምንም የለም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 21:3

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频