YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም በቃና ዘገ​ሊላ ያደ​ረ​ገው የተ​አ​ም​ራት መጀ​መ​ሪያ ይህ ነው፤ ክብ​ሩ​ንም ገለጠ፤ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱም አመ​ኑ​በት።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:11

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “አንቺ ሆይ ካንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አል​ደ​ረ​ሰም” አላት።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:4

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:7-8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “ጋኖ​ቹን ውኃ ሙሉ​አ​ቸው” አላ​ቸው፤ እስከ አፋ​ቸ​ውም እስከ ላይ ሞሉ​አ​ቸው። “አሁ​ንም ቅዱና ወስ​ዳ​ችሁ ለአ​ሳ​ዳ​ሪው ስጡት” አላ​ቸው፤ ወስ​ደ​ውም ሰጡት።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:7-8

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “ይህን ቤተ መቅ​ደስ አፍ​ር​ሱት፤ በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን አነ​ሣ​ዋ​ለሁ” ብሎ መለ​ሰ​ላ​ቸው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:19

5

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:15-16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የገ​መ​ድም ጅራፍ አበጀ፤ በጎ​ች​ንና በሬ​ዎ​ችን፥ ሁሉ​ንም ከቤተ መቅ​ደስ አስ​ወጣ፤ የለ​ዋ​ጮ​ች​ንም ገን​ዘብ በተነ፤ ገበ​ታ​ዎ​ቻ​ቸ​ው​ንም ገለ​በጠ። ርግብ ሻጮ​ች​ንም፥ “ይህን ከዚህ አውጡ፤ የአ​ባ​ቴን ቤት የን​ግድ ቤት አታ​ድ​ርጉ” አላ​ቸው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 2:15-16

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频