YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእ​ው​ነ​ትህ ቀድ​ሳ​ቸው፤ ቃልህ እው​ነት ነውና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:17

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:3

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ብቻ​ህን እው​ነ​ተኛ አም​ላክ የሆ​ንህ አን​ተን፥ የላ​ክ​ኸ​ው​ንም ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶ​ስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወት ናት።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:3

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:20-21

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“የም​ለ​ም​ን​ህም ስለ እነ​ዚህ ብቻ አይ​ደ​ለም፤ በቃ​ላ​ቸው ስለ​ሚ​ያ​ም​ኑ​ብ​ኝም ነው እንጂ፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አንተ አብ በእኔ እን​ዳ​ለህ፥ እኔም በአ​ንተ እን​ዳ​ለሁ፥ እነ​ር​ሱም እንደ እኛ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ አን​ተም እንደ ላክ​ኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:20-21

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከክፉ ነገር እን​ድ​ት​ጠ​ብ​ቃ​ቸው ነው እንጂ ከዓ​ለም እን​ድ​ት​ለ​ያ​ቸው አል​ለ​ም​ንም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:15

5

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:22-23

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔም የሰ​ጠ​ኸ​ኝን ክብር ሰጠ​ኋ​ቸው፤ እኛ አንድ እን​ደ​ሆን እነ​ር​ሱም እንደ እኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ። እኔ በእ​ነ​ርሱ እኖ​ራ​ለሁ፤ አን​ተም በእኔ፤ በአ​ንድ ፍጹ​ማን ይሆኑ ዘንድ፤ አን​ተም እንደ ላክ​ኸ​ኝና እንደ ወደ​ድ​ኸኝ እኔም እነ​ር​ሱን እንደ ወደ​ድ​ኋ​ቸው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 17:22-23

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频