YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔ የወ​ይን ግንድ ነኝ፤ ቅር​ን​ጫ​ፎ​ቹም እና​ንተ ናችሁ፤ በእኔ የሚ​ኖር እኔም በእ​ርሱ፥ ብዙ ፍሬ የሚ​ያ​ፈራ እርሱ ነው፤ ያለ እኔ ምንም ማድ​ረግ አት​ች​ሉ​ምና።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:5

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:4

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእ​ና​ንተ፤ ቅር​ን​ጫፍ በወ​ይኑ ግንድ ከአ​ል​ኖረ ብቻ​ውን ሊያ​ፈራ እን​ደ​ማ​ይ​ችል እና​ን​ተም እን​ዲሁ በእኔ ካል​ኖ​ራ​ችሁ ፍሬ ማፍ​ራት አት​ች​ሉም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:4

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእ​ኔም ብት​ኖሩ ቃሌም በእ​ና​ንተ ቢኖር የም​ት​ሹ​ትን ሁሉ ትለ​ም​ና​ላ​ችሁ፤ ይደ​ረ​ግ​ላ​ች​ሁ​ማል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:7

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔ መረ​ጥ​ኋ​ችሁ እንጂ እና​ንተ የመ​ረ​ጣ​ች​ሁኝ አይ​ደ​ለም፤ እን​ድ​ት​ሄዱ፥ ፍሬም እን​ድ​ታ​ፈሩ፥ ፍሬ​አ​ች​ሁም እን​ዲ​ኖር፤ አብ​ንም በስሜ የም​ት​ለ​ም​ኑት ነገር ቢኖር ሁሉን እን​ዲ​ሰ​ጣ​ችሁ ሾም​ኋ​ችሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:16

5

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ስለ ወዳ​ጆቹ ሕይ​ወ​ቱን አሳ​ልፎ የሚ​ሰጥ ሰው ያለ እንደ ሆነ ከዚህ የሚ​በ​ልጥ ፍቅር የለም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:13

6

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:2

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእኔ ያለ​ውን፥ ፍሬ የማ​ያ​ፈ​ራ​ውን ቅር​ን​ጫ​ፍም ሁሉ ያስ​ወ​ግ​ደ​ዋል፤ የሚ​ያ​ፈ​ራ​ውን ቅር​ን​ጫፍ ሁሉ ግን በብዙ እን​ዲ​ያ​ፈራ ያጠ​ራ​ዋል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:2

7

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“እኔ እንደ ወደ​ድ​ኋ​ችሁ እርስ በር​ሳ​ችሁ እን​ድ​ቷ​ደዱ የእኔ ትእ​ዛዝ ይህች ናት።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:12

8

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ብዙ ፍሬ ብታ​ፈሩ፥ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቴም ብት​ሆኑ በዚህ አባቴ ይከ​በ​ራል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:8

9

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“እው​ነ​ተኛ የወ​ይን ሐረግ እኔ ነኝ፤ ተካ​ዩም አባቴ ነው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:1

10

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በእኔ የማ​ይ​ኖር ቢኖር እንደ ደረቅ ቅር​ን​ጫፍ ወደ ውጭ ይጥ​ሉ​ታል፤ ሰብ​ስ​በ​ውም በእ​ሳት ያቃ​ጥ​ሉ​ታል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:6

11

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ደስ​ታዬ በእ​ና​ንተ ይኖር ዘንድ፥ ደስ​ታ​ች​ሁም ፍጹም ይሆን ዘንድ ይህን ነገ​ር​ኋ​ችሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:11

12

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የም​ት​ወ​ዱኝ ብት​ሆኑ ትእ​ዛ​ዜን ጠብቁ፤ እኔ የአ​ባ​ቴን ትእ​ዛዝ እንደ ጠበ​ቅሁ፥ በፍ​ቅ​ሩም እን​ደ​ም​ኖር እና​ን​ተም ትእ​ዛ​ዜን ብት​ጠ​ብቁ በፍ​ቅሬ ትኖ​ራ​ላ​ችሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:10

13

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እርስ በር​ሳ​ች​ሁም እን​ድ​ቷ​ደዱ ይህን አዝ​ዣ​ች​ኋ​ለሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:17

14

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እና​ን​ተስ ከዓ​ለም ብት​ሆኑ ዓለም በወ​ደ​ዳ​ችሁ ነበር፤ ዓለም ወገ​ኖ​ቹን ይወ​ዳ​ልና፤ ነገር ግን እኔ ከዓ​ለም መረ​ጥ​ኋ​ችሁ እንጂ እና​ንተ ከዓ​ለም አይ​ደ​ላ​ች​ሁ​ምና ስለ​ዚህ ዓለም ይጠ​ላ​ች​ኋል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 15:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频