YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10 的热门经文

1

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሌባ ግን ሊሰ​ር​ቅና ሊያ​ርድ፥ ሊያ​ጠ​ፋም ካል​ሆነ በቀር አይ​መ​ጣም፤ እኔ ግን የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወ​ትን እን​ዲ​ያ​ገኙ፥ እጅ​ግም እን​ዲ​በ​ዛ​ላ​ቸው መጣሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:10

2

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ ቸር ጠባቂ ስለ በጎቹ ነፍ​ሱን ይሰ​ጣል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:11

3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የእኔ የሆኑ በጎች ግን ቃሌን ይሰ​ሙ​ኛል፤ እኔም አው​ቃ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ር​ሱም ይከ​ተ​ሉ​ኛል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:27

4

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:28

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔም የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕይ​ወ​ትን እሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙም አይ​ጠ​ፉም፤ ከእ​ጄም የሚ​ነ​ጥ​ቃ​ቸው የለም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:28

5

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:9

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እው​ነ​ተ​ኛዉ የበ​ጎች በር እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩ​ልም የሚ​ገባ ይድ​ናል፤ ይገ​ባ​ልም ይወ​ጣ​ልም፤ መሰ​ማ​ር​ያም ያገ​ኛል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:9

6

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ፤ የእኔ የሆ​ኑ​ትን መን​ጋ​ዎ​ችን አው​ቃ​ለሁ፤ የእኔ የሆ​ኑ​ትም ያው​ቁ​ኛል።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:14

7

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:29-30

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እነ​ር​ሱን የሰ​ጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበ​ል​ጣ​ልና፤ ከአ​ባ​ቴም እጅ መን​ጠቅ የሚ​ችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:29-30

8

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አብ እኔን እን​ደ​ሚ​ያ​ው​ቀኝ እኔም አብን አው​ቀ​ዋ​ለሁ፤ ለበ​ጎ​ችም ቤዛ አድ​ርጌ ሰው​ነ​ቴን አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ለሁ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:15

9

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከእኔ ማንም አይ​ወ​ስ​ዳ​ትም፤ ነገር ግን እኔ በፈ​ቃዴ እሰ​ጣ​ታ​ለሁ፤ እኔ ላኖ​ራት ሥል​ጣን አለኝ፤ መልሼ እወ​ስ​ዳት ዘንድ ሥል​ጣን አለ​ኝና፤ ይህ​ንም ትእ​ዛዝ ከአ​ባቴ ተቀ​በ​ልሁ።”

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:18

10

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ዳግ​መ​ኛም ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ የበ​ጎች በር እኔ ነኝ።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:7

11

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጠባቂ ያይ​ደለ፥ በጎ​ቹም ገን​ዘቡ ያይ​ደሉ ምን​ደኛ ግን፥ ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎ​ቹን ትቶ ይሸ​ሻል፤ ተኵ​ላም መጥቶ በጎ​ችን ይነ​ጥ​ቃ​ቸ​ዋል፥ ይበ​ት​ና​ቸ​ዋ​ልም።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:12

12

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

“እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ ወደ በጎች ስፍራ በበሩ የማ​ይ​ገባ፥ በሌ​ላም በኩል የሚ​ገባ ሌባ፥ ወን​በ​ዴም ነው።

对照

探索 የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 10:1

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频