1
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኛንስ ክርስቶስ ስለ እኛ የኦሪትን መርገም በመሸከሙ ከኦሪት መርገም ዋጅቶናል፤ መጽሐፍ እንዲህ ብሎአልና፥ “በእንጨት ላይ የተሰቀለ ሁሉ ርጉም ነው።”
对照
探索 ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
በዚህም አይሁዳዊ፥ ወይም አረማዊ የለም፤ ገዢ፥ ወይም ተገዢ የለም፤ ወንድ፥ ወይም ሴት የለም፤ ሁላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ናችሁና።
探索 ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
ለኢየሱስ ክርስቶስ ከሆናችሁም እንግዲህ ተስፋውን የምትወርሱ የአብርሃም ዘር እናንተ ናችሁ።
探索 ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
እኛ በክርስቶስ አምነን የመንፈስ ቅዱስን ተስፋ እንድናገኝ የአብርሃም በረከት በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አሕዛብ ይመለስ ዘንድ።
探索 ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
የኦሪትን ሥራ በመሥራትስ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደማይጸድቁ ይታወቃል፤ “ጻድቅ ግን በእምነት ይድናል” ተብሎ ተጽፎአል።
探索 ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
主页
圣经
计划
视频