1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ላዘጋጀው በጎ ሥራ በኢየሱስ ክርስቶስ የፈጠረን ፍጥረቱ ነንና።
对照
探索 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:10
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9
አምነን በጸጋው ድነናልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ የእናንተ ሥራ አይደለም። የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም።
探索 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5
እግዚአብሔር ግን በምሕረቱ ባለጸግነትና በወደደን በፍቅሩ ብዛት፥ በኃጢአታችን የሞትን ሳለን በክርስቶስ ሕይወትን ሰጠን፤ በጸጋውም ዳንን።
探索 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:4-5
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6
በኢየሱስ ክርስቶስም አስነሥቶ በሰማያት ከእርሱ ጋር አኖረን።
探索 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20
እንግዲህስ ወዲህ እናንተ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ ታንጻችኋልና የሕንጻው የማዕዘን ራስ ድንጋይም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤
探索 ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20
主页
圣经
计划
视频