YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5 的热门经文

1

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:29

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጴጥ​ሮ​ስና ሐዋ​ር​ያ​ትም መል​ሰው እን​ዲህ አሉ​አ​ቸው፥ “ለሰው ከመ​ታ​ዘዝ ይልቅ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መታ​ዘዝ ይገ​ባል።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:29

2

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:42

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሁል​ጊ​ዜም በቤተ መቅ​ደ​ስና በቤት ስለ ጌታ​ችን ስለ ኢየ​ሱስ እርሱ ክር​ስ​ቶስ እንደ ሆነ ማስ​ተ​ማ​ር​ንና መስ​በ​ክን አል​ተ​ዉም።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:42

3

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:3-5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጴጥ​ሮ​ስም፥ “ሐና​ንያ ሆይ፥ መን​ፈስ ቅዱ​ስን ታታ​ል​ለው ዘንድ፥ የመ​ሬ​ት​ህ​ንም ዋጋ ከፍ​ለህ ታስ​ቀር ዘንድ ሰይ​ጣን በል​ብህ እን​ዴት አደረ? ጥን​ቱን ሳት​ሸ​ጠው ያንተ አል​ነ​በ​ረ​ምን? ከሸ​ጥ​ኸ​ውስ በኋላ በፈ​ቃ​ድህ አል​ነ​በ​ረ​ምን? ይህን ነገር በል​ብህ ለምን ዐሰ​ብህ? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እንጂ ሰውን አላ​ታ​ለ​ል​ህም” አለው። ሐና​ን​ያም ይህን በሰማ ጊዜ ወድቆ ሞተ፤ ጽኑ ፍር​ሀ​ትም ሆነ፤ የሰ​ሙ​ትም ሁሉ ፈሩ።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:3-5

4

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:38-39

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አሁ​ንም እላ​ች​ኋ​ለሁ፥ ከእ​ነ​ዚህ ሰዎች ራቁ፤ ተዉ​አ​ቸ​ውም፤ ይህ ምክ​ራ​ቸው፥ ይህም ሥራ​ቸው ከሰው የተ​ገኘ ከሆነ ያል​ፋል ይጠ​ፋ​ልም። ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመጣ ከሆነ ግን ልታ​ፈ​ር​ሱት አት​ች​ሉም፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ጋር እን​ደ​ሚ​ጣላ አት​ሁኑ።”

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 5:38-39

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频