YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26 的热门经文

1

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:17-18

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔም ከሕ​ዝ​ቡና ወደ እነ​ርሱ ከም​ል​ክህ ከአ​ሕ​ዛብ አድ​ን​ሃ​ለሁ። ይኸ​ውም ዐይ​ና​ቸ​ውን ትከ​ፍ​ት​ላ​ቸው ዘንድ፥ ከጨ​ለ​ማም ወደ ብር​ሃን፥ ሰይ​ጣ​ንን ከማ​ም​ለ​ክም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ትመ​ል​ሳ​ቸው ዘንድ፥ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውም ይሰ​ረ​ይ​ላ​ቸው ዘንድ፥ በስ​ሜም በማ​መን ከቅ​ዱ​ሳን ጋር አን​ድ​ነ​ትን ያገኙ ዘንድ ነው።’

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:17-18

2

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ነገር ግን ተነ​ሣና በእ​ግ​ርህ ቁም፤ እኔን ባየ​ህ​በ​ትና ወደ​ፊ​ትም በም​ታ​ይ​በት ነገር አገ​ል​ጋ​ይና ምስ​ክር አድ​ርጌ ልሾ​ምህ ስለ​ዚህ ተገ​ል​ጬ​ል​ሃ​ለ​ሁና።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:16

3

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔም፦ ‘አቤቱ አንተ ማነህ?’ አልሁ፤ ጌታም አለኝ፦ ‘እኔ አንተ የም​ታ​ሳ​ድ​ደኝ ኢየ​ሱስ ነኝ።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:15

4

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:28

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አግ​ሪ​ጳም ጳው​ሎ​ስን፥ “አሁ​ንስ ወደ ክር​ስ​ቲ​ያ​ን​ነት ልታ​ገ​ባኝ ጥቂት ብቻ ቀር​ቶ​ሃል” አለው።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 26:28

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频