1
የሐዋርያት ሥራ 22:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንም የምታደርገውን ልንገርህ፦ ተነሥ ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ፤ ከኀጢአትህም ታጠብ።’
对照
探索 የሐዋርያት ሥራ 22:16
2
የሐዋርያት ሥራ 22:14
እንዲህም አለኝ፤ ‘የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅና ጽድቁንም ታይ ዘንድ፥ ቃሉንም ከአንደበቱ ትሰማ ዘንድ መረጠህ።
探索 የሐዋርያት ሥራ 22:14
3
የሐዋርያት ሥራ 22:15
በሕዝብም ሁሉ ዘንድ ባየኸውና በሰማኸው ምስክር ትሆነዋለህ።
探索 የሐዋርያት ሥራ 22:15
主页
圣经
计划
视频