YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19 的热门经文

1

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ጳው​ሎ​ስም እጁን በጫ​ነ​ባ​ቸው ጊዜ መን​ፈስ ቅዱስ በእ​ነ​ርሱ ላይ ወረደ፤ ያን​ጊ​ዜም በሀ​ገሩ ሁሉ ቋንቋ ተና​ገሩ፤ ትን​ቢ​ትም ተና​ገሩ።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:6

2

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:11-12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በጳ​ው​ሎስ እጅ ታላ​ላቅ ሥራን ይሠራ ነበር። ከል​ብሱ ዘር​ፍና ከመ​ጠ​ም​ጠ​ሚ​ያዉ ጫፍ ቈር​ጠው እየ​ወ​ሰዱ በድ​ው​ያኑ ላይ ያኖ​ሩት ነበር፤ እነ​ር​ሱም ይፈ​ወሱ ነበር፤ ክፉ​ዎች መና​ፍ​ስ​ትም ይወጡ ነበር።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:11-12

3

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:15

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ያም ክፉ መን​ፈስ፥ “በኢ​የ​ሱስ አም​ና​ለሁ፥ ጳው​ሎ​ስ​ንም አው​ቀ​ዋ​ለሁ፤ እን​ግ​ዲህ እና​ንተ እነ​ማን ናችሁ?” ብሎ መለ​ሰ​ላ​ቸው።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 19:15

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频