YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17 的热门经文

1

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ምና​ል​ባት ያገ​ኙት እንደ ሆነ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ይፈ​ል​ጉት ዘንድ፤ ነገር ግን ከሁ​ላ​ችን የራቀ አይ​ደ​ለም።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:27

2

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:26

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እር​ሱም በም​ድር ሁሉ ላይ ይኖሩ ዘንድ ሰዎ​ችን ሁሉ ከአ​ንድ ሰው ፈጠረ፤ ይኖ​ሩ​ባ​ትም ዘንድ ዘመ​ን​ንና ቦታን ወስኖ ሠራ​ላ​ቸው።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:26

3

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ዓለ​ሙ​ንና በእ​ር​ሱም ያለ​ውን ሁሉ የፈ​ጠረ አም​ላክ እርሱ የሰ​ማ​ይና የም​ድር ጌታ ነውና እጅ በሠ​ራው መቅ​ደስ አይ​ኖ​ርም።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:24

4

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:31

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በመ​ረ​ጠው ሰው እጅ በዓ​ለም በእ​ው​ነት የሚ​ፈ​ር​ድ​ባ​ትን ቀን ወስ​ኖ​አ​ልና፤ እር​ሱን ከሙ​ታን ለይቶ በማ​ስ​ነ​ሣ​ቱም ብዙ​ዎ​ችን ወደ ሃይ​ማ​ኖት መል​ሶ​አ​ልና።”

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:31

5

የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:29

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እን​ግ​ዲህ እኛ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘመ​ዶች ከሆን በሰው ዕው​ቀ​ትና ብል​ሀት በተ​ቀ​ረጸ በድ​ን​ጋ​ይና በብር፥ በወ​ር​ቅም አም​ላ​ክ​ነ​ቱን ልን​መ​ስ​ለው አይ​ገ​ባም።

对照

探索 የሐ​ዋ​ር​ያት ሥራ 17:29

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频