1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ይህም አያስደንቅም፤ ሰይጣን ራሱ ተለውጦ እንደ ብርሃን መልአክ ይመስላልና። መልእክተኞቹም የጽድቅ መላእክትን ቢመስሉ፥ ይህ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜያቸው ግን እንደ ሥራቸው ነው።
对照
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:14-15
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:3
ነገር ግን እባብ ሔዋንን በተንኰሉ እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ከክርስቶስ የዋህነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ።
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:3
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:30
መመካት የሚገባ ከሆነስ እኔም በመከራዬ እመካለሁ።
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 11:30
主页
圣经
计划
视频