1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል እንጂ በቃል አይደለምና።
对照
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:20
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
ጊዜው ሳይደርስ ዛሬ ለምን ትመረምራላቸሁ? በጨለማ ውስጥ የተሰወረውንም የሚያበራ፥ የልብን አሳብም የሚገልጥ ጌታችን ይመጣል፤ ያንጊዜ ሁሉም ዋጋውን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:5
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል።
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:2
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
እኛ የክርስቶስ አገልጋዮችና የእግዚአብሔር የምሥጢሩ መጋቢዎች እንደ ሆን ሰው ስለ እኛ እንዲህ ያስብ።
探索 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 4:1
主页
圣经
计划
视频