YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ሮሜ ሰዎች 9 的热门经文

1

ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ስለዚህ ይህ ለፈለገ ወይም ለሮጠ አይደለም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16

2

ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ሙሴን “የምምረውን እምረዋለሁ፥ ለምራራለትም እራራለታለሁ” ብሎታልና።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15

3

ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ነገር ግን፥ ሰው ሆይ! ለእግዚአብሔር መልስ የምትሰጥ አንተ ማን ነህ? የተሠራ ነገር የሠራውን “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋልን?

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20

4

ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እንግዲህ የፈለገውን ይምረዋል የፈለገውንም እልከኛ ያደርገዋል።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18

5

ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንድ ዓይነት ጭቃ አንዱን ዕቃ ለክብር፥ አንዱን ደግሞ ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ መብት የለውምን?

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频