YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ሮሜ ሰዎች 7 的热门经文

1

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ ራሴ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ ባርያ ስሆን፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ ባርያ ነኝ።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25

2

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

በእኔ ማለትም በሥጋዬ ምንም መልካም ነገር እንደማይኖር አውቃለሁና፤ መልካምን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም ነገር ግን ልፈፅመው አልችልም።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18

3

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም፥ ነገር ግን ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁና።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19

4

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ፥ ያን የማደርገው እኔ ሳልሆን በእኔ ውስጥ የሚያድረው ኃጢአት ነው።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20

5

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ስለዚህ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፋት ወደ እኔ ይቀርባል፤ ይኸውም ሕግ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22

6

ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

እንግዲህ የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ ሕግ ትክክል ነው እላለሁ።

对照

探索 ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频