1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ዝም በል፤ ፀጥ በል፤” አለው። ነፋሱም ተወ፤ ታላቅ ፀጥታም ሆነ። “እንዲህ የምትፈሩት ስለምን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
对照
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እጅግም ፈሩና “እንዲህ ነፋስም ባሕርም የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:41
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ቀስቅሰውትም “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:38
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
አላቸውም “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ ለእናንተም ይጨመርላችኋል።
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:24
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
እርሱም እንዲህ አለ፤ “በምድር ዘርን እንደሚዘራ ሰው የእግዚአብሔር መንግሥት እንደዚህ ናት፤ ሌሊትና ቀን ይተኛልም፤ ይነሣልም፤ እርሱም እንዴት እንደሚሆን ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድግማል።
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”
探索 የማርቆስ ወንጌል 4:23
主页
圣经
计划
视频