YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 25 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 25:40

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ንጉሡም እንዲህ ሲል ይመልስላቸዋል ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ለሚያንሱት ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ያደረጋችሁት ለእኔ እንዳደረጋችሁት ነው።’

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:40

2

የማቴዎስ ወንጌል 25:21

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ መልካምና ታማኝ አገልጋይ፥ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:21

3

የማቴዎስ ወንጌል 25:29

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለታልም፤ የሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:29

4

የማቴዎስ ወንጌል 25:13

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ቀኑንና ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:13

5

የማቴዎስ ወንጌል 25:35

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛል፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛል፤

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:35

6

የማቴዎስ ወንጌል 25:23

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ መልካምና ታማኝ አገልጋይ፥ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ’ አለው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:23

7

የማቴዎስ ወንጌል 25:36

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መቅካእኤ

ታርዤ አልብሳችሁኛል፤ታምሜ ጠይቃችሁኛል፤ ታስሬ ጠይቃችሁኛል።’

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 25:36

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频