1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይባረክ። እኛ በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንድንችል፥ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።
对照
探索 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
የክርስቶስ ሥቃይ ስለ እኛ እንደ መብዛቱ፥ መጽናናታችንም በክርስቶስ በኩል ይበዛልናል።
探索 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
በእርግጥም፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ የሞት ፍርድ እንደተላለፈብን በውስጣችን ተሰምቶን ነበር።
探索 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
ነገር ግን በክርስቶስ ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፤ ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
探索 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
መከራ ብንቀበል፥ ስለ መጽናናታችሁና ስለ መዳናችሁ ነው፤ ብንጽናናም፥ እኛ የተቀበልነውን መከራ በመቀበል እናንተም በትዕግሥት መታገስ በመቻላችሁ፥ ስለ መጽናናታችሁ ነው።
探索 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
主页
圣经
计划
视频