1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ራሱን መግዛት ይለማመዳል፤ እነርሱ ጠፊውን አክሊል፤ እኛ ግን የማይጠፋውን፥ ለማግኘት ነው። ስለዚህ እኔ በከንቱ እንደሚሮጥ እንዲሁ አልሮጥም፤ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
对照
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:25-26
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የቀረሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:27
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
በሩጫ መወዳደሪያ ስፍራ የሚሮጡት ሁሉ እንደሚሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ሽልማቱን ዋጋውን እንደሚቀበል አታውቁምን? ስለዚህ እናንተም እንድትቀበሉ ሩጡ።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:24
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
ደካሞችን መጥቀም እንድችል ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንኩ፤ በሁሉ መንገድ አንዳንዶችን ማዳን እንድችል፥ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ እነርሱ ሆንሁ።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:22
主页
圣经
计划
视频