1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚመሰረት አዲስ ኪዳን ነው፤ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤” አለ። ይህን ኅብስት በምትበሉበትና ይህንም ጽዋ በምትጠጡበት ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ።
对照
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:25-26
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:23-24
እኔ ከጌታ ተቀብያለሁና፤ ለእናንተ ደግሞ ያስተላለፍኩላችሁ ይህ ነው፦ ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት ኅብስትን አንሥቶ፤ አመሰገነ ቆርሶም “እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት፤” አለ።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:23-24
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29
ሰው ግን ራሱን ይመርምር፤ እንዲሁም ከኅብስቱ ይብላ፤ ከጽዋውም ይጠጣ፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላል፤ ይጠጣልም።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:27
ስለዚህ ያልተገባ ሆኖ ሳለ ይህን ኅብስት የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:27
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:1
እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።
探索 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:1
主页
圣经
计划
视频