YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 7 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 7:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ ታገኛላችሁ፤ በር አንኳኩ ይከፈትላችኋል፤

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:7

2

የማቴዎስ ወንጌል 7:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሚለምን ሁሉ ይቀበላል፤ የሚፈልግም ያገኛል፤ በር ለሚያንኳኳም ይከፈትለታል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:8

3

የማቴዎስ ወንጌል 7:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ይህን ቃሌን ሰምቶ በሥራ ላይ የሚያውለው ሁሉ፥ ቤቱን በድንጋይ መሠረት ላይ የሠራ ብልኅ ሰውን ይመስላል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:24

4

የማቴዎስ ወንጌል 7:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ሁሉ፥ እናንተም ለእነርሱ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ የሕግና የነቢያት ትምህርትም የሚሉት ይህንኑ ነው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:12

5

የማቴዎስ ወንጌል 7:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወደ ሕይወት የሚያስገባው በር ግን ጠባብ ነው፤ መንገዱም አስቸጋሪ ነው፤ እርሱን የሚያገኙት ሰዎች ጥቂቶች ናቸው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:14

6

የማቴዎስ ወንጌል 7:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በጠባብዋ በር ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚያስገባው በር ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነው። ወደዚያ የሚገቡትም ሰዎች ብዙዎች ናቸው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:13

7

የማቴዎስ ወንጌል 7:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፥ ለልጆቻችሁ መልካም ነገር መስጠትን ካወቃችሁ፤ ታዲያ፥ በሰማይ ያለው አባታችሁማ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን አይሰጣቸውም!

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:11

8

የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “በእናንተ ላይ እንዳይፈረድባችሁ፥ በማንም ላይ አትፍረዱ፤ በሌሎች ላይ በምትፈርዱበት ፍርድ፥ በእናንተም ላይ ይፈረድባችኋል፤ እንዲሁም በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2

9

የማቴዎስ ወንጌል 7:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህን ቃሌን ሰምቶ በሥራ ላይ የማያውለው ግን፥ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሞኝ ሰውን ይመስላል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:26

10

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በአንተ ዐይን ያለውን ግንድ ሳታይ፥ ስለምን በወንድምህ ዐይን ውስጥ ያለውን ጒድፍ ትመለከታለህ? ደግሞስ በአንተ ዐይን ግንድ እያለ፥ ወንድምህን ‘እስቲ በዐይንህ ያለውን ጒድፍ ላውጣልህ’ እንዴት ትለዋለህ?

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

11

የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ፥ በውስጣቸው ግን እንደ ነጣቂ ተኲላዎች ከሆኑት ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ፤ እነርሱንም የምታውቁአቸው በሥራቸው ፍሬ ነው። ከእሾኽ ቊጥቋጦ የወይን ፍሬ፥ ከኮሸሽላስ የበለስ ፍሬ ይለቀማልን?

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16

12

የማቴዎስ ወንጌል 7:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲሁም መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፈራል፤ መጥፎ ዛፍ ግን መጥፎ ፍሬ ያፈራል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:17

13

የማቴዎስ ወንጌል 7:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

መልካም ዛፍ መጥፎ ፍሬ ማፍራት አይችልም፤ መጥፎ ዛፍም መልካም ፍሬ ማፍራት አይችልም።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:18

14

የማቴዎስ ወንጌል 7:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ፥ ተቈርጦ ወደ እሳት ይጣላል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 7:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频