YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 2 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 2:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነሆ! ዛሬ በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኋል፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:11

2

የሉቃስ ወንጌል 2:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ! ለሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን መልካም ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:10

3

የሉቃስ ወንጌል 2:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! በምድርም እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሰላም ይሁን!” ይሉ ነበር።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:14

4

የሉቃስ ወንጌል 2:52

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የተወደደ ሆኖ፥ በጥበብና በቁመት እያደገ ይሄድ ነበር።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:52

5

የሉቃስ ወንጌል 2:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ምልክቱም ይህ ነው፤ በመታቀፊያ ጨርቅ የተጠቀለለ ሕፃን በበረት ውስጥ በግርግም ላይ ተኝቶ ታገኛላችሁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:12

6

የሉቃስ ወንጌል 2:8-9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያም አካባቢ፥ በሜዳ ላይ ሌሊት መንጋቸውን እየጠበቁ የሚያድሩ እረኞች ነበሩ። እነሆ፥ ለእነርሱ የጌታ መልአክ ታያቸው፤ የጌታም የክብር ብርሃን በዙሪያቸው አበራ፤ እነርሱም በጣም ፈሩ፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 2:8-9

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频