YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 28 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 28:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አይዞህ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ በምትሄድበትም ስፍራ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ወደዚህም ምድር በደኅና እመልስሃለሁ፤ የገባሁልህን ቃል ኪዳን ሁሉ እፈጽምልሃለሁ፤ ከቶም አልተውህም።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:15

2

ኦሪት ዘፍጥረት 28:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔርም በአጠገቡ ቆሞ እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ የአብርሃምና የይስሐቅ አምላክ እግዚአብሔር ነኝ፤ ለአንተና ለትውልድህ እንዲሆን ይህን የተኛህበትን ምድር እሰጥሃለሁ፤

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:13

3

ኦሪት ዘፍጥረት 28:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ያዕቆብም ከእንቅልፉ ነቃና “በእርግጥ እግዚአብሔር በዚህ ስፍራ አለ፤ እኔ ግን ይህን አላወቅሁም ነበር” አለ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:16

4

ኦሪት ዘፍጥረት 28:20-22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ብሎ ለእግዚአብሔር ተሳለ፦ “ከእኔ ጋር ሆነህ በምሄድበት መንገድ ብትጠብቀኝ፥ የሚያስፈልገኝን ምግብና ልብስ ብትሰጠኝ፥ ወደ አባቴም ቤት በሰላም ብትመልሰኝ፥ አንተ አምላኬ ትሆናለህ፤ ይህ ለመታሰቢያነት ያቆምኩት ድንጋይ ወደ ፊት የእግዚአብሔር ቤት ይሆናል፤ ከምትሰጠኝም ሁሉ ከዐሥር አንዱን እጅ ለአንተ እሰጣለሁ።”

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:20-22

5

ኦሪት ዘፍጥረት 28:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ አበዛዋለሁ፤ እነርሱ በሁሉ አቅጣጫ ይዞታቸውን ያስፋፋሉ፤ በአንተና በዘርህ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:14

6

ኦሪት ዘፍጥረት 28:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ያንንም ስፍራ “ቤትኤል” ብሎ ሰየመው፤ ይህ ስፍራ ከዚያ በፊት ሎዛ እየተባለ ይጠራ ነበር።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 28:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频