1
ኦሪት ዘፍጥረት 25:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም፥ “በማሕፀንሽ ያሉት ሁለት ሕዝቦች ናቸው፤ እርስ በርሳቸው የማይስማሙ ሁለት ወገኖች ትወልጃለሽ፤ አንዱም ከሌላው የበረታ ይሆናል፤ ታላቁም ለታናሹ አገልጋይ ይሆናል” አላት።
对照
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:23
2
ኦሪት ዘፍጥረት 25:30
ስለዚህም ያዕቆብን “ከዚህ ከቀይ ወጥ ስጠኝ” አለው። ኤዶም የተባለውም በዚህ ምክንያት ነበር።
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:30
3
ኦሪት ዘፍጥረት 25:21
ርብቃ መኻን ስለ ነበረች ይስሐቅ ስለ እርስዋ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ስለ ሰማ ርብቃ ፀነሰች፤
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:21
4
ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33
ዔሳውም “እኔ በራብ መሞቴ ነው፤ ታዲያ ብኲርና ምን ያደርግልኛል?” አለው። ያዕቆብም “እንግዲያውስ ብኲርናህን እንደምትሸጥልኝ መጀመሪያ ማልልኝ” አለው። ስለዚህ ዔሳው ምሎ ብኲርናውን ለያዕቆብ ሸጠ።
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33
5
ኦሪት ዘፍጥረት 25:26
ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ የዔሳውን ተረከዝ ይዞ በመውጣቱ ያዕቆብ ተባለ፤ ልጆቹ በተወለዱ ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር።
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:26
6
ኦሪት ዘፍጥረት 25:28
ዔሳው እያደነ ሥጋ ያበላው ስለ ነበረ ይስሐቅ ዔሳውን ይወድ ነበር። ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር።
探索 ኦሪት ዘፍጥረት 25:28
主页
圣经
计划
视频