YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 18 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 18:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 18:14

2

ኦሪት ዘፍጥረት 18:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ሣራ “እኔ አሁን እንዲህ ካረጀሁ በኋላ ጌታዬ አብርሃምም ካረጀ በኋላ እንዲህ ያለ ደስታ ሊኖረኝ ይችላልን?” ብላ በማሰብ ሳቀች።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 18:12

3

ኦሪት ዘፍጥረት 18:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የአብርሃም ዘር ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ በእርሱም አማካይነት በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ሁሉ ይባረካሉ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 18:18

4

ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወደ እርሱ ቀረብ ብሎ እንዲህ አለ፤ “በእርግጥ በደል የሌለባቸውን ደጋግ ሰዎች ከኃጢአተኞች ጋር ታጠፋለህን? በከተማይቱ ውስጥ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ቢገኙ ከተማይቱን በሙሉ ትደመስሳለህን? ስለ ኀምሳው ደጋግ ሰዎች ስትል ከተማይቱ እንዳትጠፋ አታደርግምን?

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24

5

ኦሪት ዘፍጥረት 18:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔርም “በሰዶም ከተማ ውስጥ በደል ያልሠሩ ኀምሳ ደጋግ ሰዎች ባገኝ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን ፈጽሞ አላጠፋም” አለ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 18:26

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频