YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘጸአት 14 的热门经文

1

ኦሪት ዘጸአት 14:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተ ማድረግ የሚገባችሁ ጸጥ ብላችሁ ሁኔታውን መጠበቅ ብቻ ነው።”

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 14:14

2

ኦሪት ዘጸአት 14:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሙሴም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “አይዞአችሁ አትፍሩ! ባላችሁበት ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር እናንተን ለማዳን የሚያደርገውን ዛሬ ታያላችሁ፤ እነዚህን ዛሬ የምታዩአቸውን ግብጻውያን ዳግመኛ አታዩአቸውም።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 14:13

3

ኦሪት ዘጸአት 14:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በትርህን አንሣ፤ በባሕሩም ላይ ዘርጋው፤ ውሃውም ከሁለት ይከፈላል፤ እስራኤላውያንም በደረቅ ምድር ባሕሩን አቋርጠው ይሄዳሉ፤

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 14:16

4

ኦሪት ዘጸአት 14:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር በእንዴት ያለ ታላቅ ኀይል ግብጻውያንን እንዳሸነፈ እስራኤላውያን ባዩ ጊዜ እግዚአብሔርን ፈሩ፤ በእግዚአብሔርና በአገልጋዩ በሙሴ አመኑ።

对照

探索 ኦሪት ዘጸአት 14:31

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频