1
የሐዋርያት ሥራ 20:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
‘ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው’ የሚለውን የጌታ ኢየሱስን ቃል በማስታወስ፥ በእጃችን እየሠራን ደካሞችን መርዳት እንደሚገባን በብዙ መንገድ አሳይቻችኋለሁ።”
对照
探索 የሐዋርያት ሥራ 20:35
2
የሐዋርያት ሥራ 20:24
የእግዚአብሔርን የጸጋ ወንጌል ለማስተማር ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልኩትን የማገልገል ግዴታ ከፈጸምኩ ለሕይወቴ ዋጋ አልሰጠውም፤ ለነፍሴም አልሳሳለትም።
探索 የሐዋርያት ሥራ 20:24
3
የሐዋርያት ሥራ 20:28
መንፈስ ቅዱስ እናንተን ኤጲስ ቆጶሳት አድርጎ ሾሞአችኋል፤ እንግዲህ ለራሳችሁና ለመንጋው ተጠንቀቁ፤ እግዚአብሔር በገዛ ልጁ ደም የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን ጠብቁ።
探索 የሐዋርያት ሥራ 20:28
4
የሐዋርያት ሥራ 20:32
“አሁንም ሊያንጻችሁና በቅዱሳንም መካከል ርስት ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለእግዚአብሔርና ለጸጋው ቃልም ዐደራ ሰጥቼአለሁ።
探索 የሐዋርያት ሥራ 20:32
主页
圣经
计划
视频