YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐዋርያት ሥራ 17 的热门经文

1

የሐዋርያት ሥራ 17:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህንንም ያደረገው ሰዎች ጌታን እንዲፈልጉና በመመራመርም ፈልገው እርሱን ማግኘት እንዲችሉ ነው፤ ሆኖም እርሱ ከእኛ ከእያንዳንዳችን ሩቅ ነው ማለት አይደለም።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 17:27

2

የሐዋርያት ሥራ 17:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱ የሰውን ዘር ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩም አደረገ፤ የተወሰኑ ዘመኖችንና የሚኖሩባቸውንም ቦታዎች መደበላቸው።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 17:26

3

የሐዋርያት ሥራ 17:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱ ዓለምንና በዓለም ያለውንም ሁሉ የፈጠረ ነው፤ የሰማይና የምድርም ጌታ ነው፤ እርሱ በሰው እጅ በተሠራ ቤተ መቅደስ አይኖርም፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 17:24

4

የሐዋርያት ሥራ 17:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱ በመረጠው ሰው አማካይነት በዓለም ሁሉ ላይ በእውነት የሚፈርድበትን ቀን ወስኖአል፤ ይህንንም ለሁሉም ያረጋገጠው ያን የመረጠውን ሰው ከሞት በማስነሣቱ ነው።”

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 17:31

5

የሐዋርያት ሥራ 17:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እኛ የእርሱ ልጆች ከሆንን ‘እግዚአብሔር በሰው ጥበብና አሳብ ከወርቅ ወይም ከብር ወይም ከድንጋይ የተሠራውን ቅርጽ ይመስላል’ ብለን ማሰብ አይገባንም።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 17:29

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频