1
የሐዋርያት ሥራ 12:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ጴጥሮስ በወህኒ ቤት ተይዞ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር በጥብቅ ትጸልይ ነበር።
对照
探索 የሐዋርያት ሥራ 12:5
2
የሐዋርያት ሥራ 12:7
በዚያን ጊዜ የጌታ መልአክ ተገልጦ ታየ፤ በወህኒ ቤቱም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩ የጴጥሮስን ጐን መትቶ ቀሰቀሰውና “በፍጥነት ተነሥ!” አለው፤ ሰንሰለቶቹም ከእጆቹ ላይ ወደቁ።
探索 የሐዋርያት ሥራ 12:7
主页
圣经
计划
视频