ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3

ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3 አማ54

ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።

Àwọn ètò kíkà ọ̀fé àti àyọkà tó ní ṣe pẹ̀lú ኦሪት ዘፍጥረት 12:2-3