የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:19-21

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:19-21 አማ2000

የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። “የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።

Àwọn fídíò fún የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:19-21