1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 2:5
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò