1
ወደ ሮም ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮም ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮም ሰዎች 10:17
እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮም ሰዎች 10:15
መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮም ሰዎች 10:14
እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮም ሰዎች 10:4
የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Ṣàwárí ወደ ሮም ሰዎች 10:4
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò