1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ወንድሞቻችን ሆይ፥ ከእናንተ ወገን በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎችን ምረጡ፤ ለዚህ ሥራም እንሾማቸዋለን። እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።”
Ṣe Àfiwé
Ṣàwárí የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
የእግዚአብሔርም ቃል ከፍ ከፍ አለ፤ በኢየሩሳሌምም ምእመናን እጅግ በዙ፤ ከካህናትም መካከል ያመኑ ብዙዎች ነበሩ።
Ṣàwárí የሐዋርያት ሥራ 6:7
Ilé
Bíbélì
Àwon ètò
Àwon Fídíò