1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ ከሥቃይሽም ተፈወሽ አላት።
Thelekisa
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ከብዙ ባለ መድኃኒቶችም ብዙ ተሠቃየች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ ከስራ ባሰባት እንጂ ምንም አልተጠቀመችም፤
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ፦ ጣሊታ ቁሚ አላት፤ ፍችውም አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ ነው።
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት፦ ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ? አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ፦ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው።
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና። ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥
Phonononga የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo