1
የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ። ወዲያውም ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ያዘውና፦ አንተ እምነት የጎደለህ፥ ስለምን ተጠራጠርህ? አለው።
Thelekisa
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:30-31
2
የማቴዎስ ወንጌል 14:30
ነገር ግን የነፋሱን ኃይል አይቶ ፈራ፥ ሊሰጥምም በጀመረ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ አድነኝ ብሎ ጮኸ።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:30
3
የማቴዎስ ወንጌል 14:27
ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:27
4
የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29
ጴጥሮስም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተስ ከሆንህ በውኃው ላይ ወደ አንተ እንድመጣ እዘዘኝ አለው። እርሱም፦ ና አለው። ጴጥሮስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ኢየሱስ ሊደርስ በውኃው ላይ ሄደ።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:28-29
5
የማቴዎስ ወንጌል 14:33
በታንኳይቱም የነበሩት፦ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ብለው ሰገዱለት።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:33
6
የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17
ኢየሱስም፦ እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው እንጂ ሊሄዱ አያስፈልግም አላቸው። እነርሱም፦ ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም አሉት።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:16-17
7
የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19
እርሱም፦ እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ አላቸው። ሕዝቡም በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፥ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፥ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:18-19
8
የማቴዎስ ወንጌል 14:20
ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
Phonononga የማቴዎስ ወንጌል 14:20
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo